A
B

OsmAPP-DEV

ዓለማቀፍ OpenStreetMap አፕሊኬሽን

ጥያቄዎን በመፈለጊያ ሳጥን ውስጥ መፃፍ ይጅምሩ.
ወይንም ማንኛውንም በካርታው ላይ የሚገኝ ምልክት ጫን ያድርጉ

ለምሳሌ Empire State Building የቻርለስ ድልድይ ሀውልቶች

የOsmAPP የስክሪን ፎቶ
OpenStreetMap logo

ሁሉም የካርታ መረጃ ከ OpenStreetMap ሲሆን, ይህም በብዙ ሚሊዮን በሚቆጠሩ ሰዎች ትብብር — ልክ እንደ Wikipedia የተሰራ ነው. በሁሉም የካርታው አካል ውስጥ አርትዕ የሚል ቁልፍ ያገኛሉ

ስለ OsmAPP

የዚህ አፕሊኬሽን ገፅታ እለት ተእለት በOpenStreetMap የምንጠቀመውን እርማቶች ማድረግን ጨምሮ ግልጋሎቱን ቀላል ያደርገዋል።
በዚህ እትም የተለያዩ የካርታ ክፍሎችን፣ እንዲሁም ተፈላጊ የቦታ ነጥቦችን, ማሻሻልና ማረምን ጨምሮ መሰረታዊ የመፈለጊያ አገልግሎት አካትቷል። እንደ ጉዞ ጠቋሚ እና የምወዳቸው ቦታዎች የሚሉ አገልግሎቶች በቀጣዩ የአፕሊኬሽን ማሻሻያ ውስጥ ይካተታሉ

አዳዲስ እና ተጨማሪ መገልገያዎችን በ GitHub ተጠቅመው ጥቆማ መስጠት ይችላሉ።

ልዩ ምስጋና ለ

  • Mapillary, Fody, Wikipedia – for images 🖼
  • OpenStreetMap – የዓለማችን ምርጡ ካርታ 🌎
  • Maptiler – ምርጥ ለሆኑ የቬክተር ካርታዎች እንዲሁም ይህንን ፕሮጀክት ለመደገፍ ❤️
  • Vercel – for a great app hosting platform

Vercel

Disclaimer

OpenStreetMap and OSM are a trademark of the OpenStreetMap Foundation. This project is not endorsed by or affiliated with the OpenStreetMap Foundation.

Vector maps ("Basic" and "Outdoor") contain some place names from the Wikidata project, more here.